በሁለት ቢለዋ የሚበሉት የሁለት ዓለም ፖለቲከኞች

ጎንደር ህብረት በገንዘብ ኢሳት በፕሮፓጋንዳዉ ብአዴን በጉልበቱ የሶስት ዓለም ፖለቲከኞች በቅማንት ብሄር ላይ የከፈቱት ዘመቻና ሰቆቃ ከብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ጋር ህጋዊ ፍች እስካልፈጸመ ድረስ ለዘመናት ይቀጥላል! ሃገራችን በዘረጋችዉ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ…

አህያ ፈሳች ብሎ ማን አፍንጫ ይይዛል?

አህያ ፈሳች ብሎ ማን አፍንጫ ይይዛል? የጎንደር ህብረት የተባለው የሥራ ፈቶች ስብስብ የተመሰረተው የቅማንተን የማንነትና የራስ አስተዳደር ይገባኛል ጥያቄ በማስቆም ቅማንት ዛሬም እንደ ጥንቱ በማንነቱ እንደተሸማቀቀ ወይም በደባል የማንነት ድሪቶ…

የእንቆቆዉ ቅማንት የስም አመጣጥና የዘመነ መሳፍንት ዉድቀት

የቅማንት ህዝብና የኢትዩጵያ አንድነት ታሪክ ከ1632-1868 ዓ.ም የሃገራችን ጥንታዊ ኢትዩጵያ ማዕከላዊ መንግስት ዋና ከተማ ከዛጎየ ስርኦ መንግስት ዋና ከተማ ላሊበላ ከወደቀችበት ከ1270 ዓ.ም እስከ 1632 ዓ.ም ማዕከላዊ መንግስቱ ቋሚ ዋና…

እራስን ሳይለዉጡ ለዉጥ ፍለጋ የዲያስፖራው ዉሎ

ከእንቆጳ ቴዎድሮስ 03/16/2017 '' የተፃፉት ሁሉ እዉነተኛ አይደሉም። እዉነታውን ሳናስተምር የተፃፉ ታሪኮችን ብቻ ብናነብ ትዉልድን ከመግደል ሌላ ለልጆቻችን እራሳችን ደብቀናል ለትዉልዳችን እዉነትን አንደብቅ፤'' ይህን ለማለት ያስገደደኝ እዉነታ ነዉ፤ ከሁለት ታዋቂና…

የቅማንት ብሄረሰብ የማንነት ጥያቄ የትላንት የግፍ ዉሎ

ጽናትና ቅን ልቦና ከየትም አይመጣም። እራሱ የሰዉ ልጅ ቅንነትን በተንኮልና ቅናት ጥላቻን ዘርቶ እራሱ ካላረመ በቀር። የቅማንት የማንነት ጥያቄም ዉሎዉ ቅንነት የጎደለዉን ሀይል በመታገል ሰላማዊ ትግል ዉጤት ምን እንደሚመስል ለኢትዮጵያ…